Blog

የ “የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው ”  እሣቤ እና የህፃናት ጉዳይ

ከ አንድ፡ ወዳጄ ጋር ተቀምጠን ፡ ሻይ እየጠጣን ሳለ ፡ ያው ፡ እናቶች ፡ ስንገናኝ  የወሬው ፡ ርዕስ ሁሉ ዞሮ ዞሮ ወደ ልጆቻችን ዙሪያ እንደመሆኑ ፡ ልጆቻችንን በጥናት ፡ ማገዝ ላይ ስናወራ ፡ የምትጠቀምበትን ዘዴ ፡ እያስረዳችኝ በዚህ ተረት ፡ ደገፈችው ።  ያው ፤ ታውቂ የለ ያገራችንን “የትም ፍጪው ፡ ዱቄቱን አምጪዉ?” “ስለዚህ ፡ ያው …

የ “የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው ”  እሣቤ እና የህፃናት ጉዳይ Read More »

የዕለት ተዕለት ህይወት ክፍል ቅኝት

 በ ሞንቴሶሪ ክፍል ፡ ውስጥ  (Practical life activities) ከ 3-6 ዕድሜ ክልል ፡ ውስጥ ያሉ ህፃናት ወደ ፡ “ልጆች ቤት” (casa de bambini) ሲመጡ ፡ በመጀመርያ ፡ የሚለማመዱበት / የሚያዘወትሩት ፡ ክፍል ፡ የ ዕለት ፡ ተለት ተግባር ክፍል ፡ እንለዋለን፡፡ በዛሬው ፅሁፉችን ፡ ይህ ክፍል ፡ ምን እንደያዘ ፡ ምን ፋይዳ ለልጆች እንዳለው ፡ …

የዕለት ተዕለት ህይወት ክፍል ቅኝት Read More »